ኢትዮጵያን አስመልክቶ የኔዘርላንድ ፓርላማ ውይይት አካሄደ – አውሮፓ እና አሜሪካ ከማእቀብ ተቆጥበው በኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ጥቅም ላይ እንዲሰሩ አንድ የሆላንድ ፕሮፌሰር ገለጹ፣

(ዘሃበሻ) አውሮፓ እና አሜሪካ ከማእቀብ ተቆጥበው በኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ጥቅም ላይ እንዲሰሩ አንድ የሆላንድ ፕሮፌሰር ገለጹ፣ፕሮፌሰሩ ይህንን የገለፁት የሆላንድ ፓርላማ ላይ ባደረጉት ውይይት ነው ኢትዮጵያን አስመልክቶ የኔዘርላንድ ፓርላማ ውይይት አካሄደ በኔዘርላንድ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ኢትዮጵያን በተመለከተ ዛሬ ጠዋት ውይይት አካሄደ።የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተገኙበት በዚህ ውይይት የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት እና ግጭቱን … Continue reading ኢትዮጵያን አስመልክቶ የኔዘርላንድ ፓርላማ ውይይት አካሄደ – አውሮፓ እና አሜሪካ ከማእቀብ ተቆጥበው በኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ጥቅም ላይ እንዲሰሩ አንድ የሆላንድ ፕሮፌሰር ገለጹ፣